አሜሪካዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለጀዋር መሀመድ | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar
Birtukan Mideksa

አሜሪካዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለጀዋር መሀመድ

አሜሪካዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ!

አሜሪካዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለጀዋር መሀመድ ላከች። ለዚህ ደብዳቤ በቂ መልስ ካልሰጠ ከየትኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ እናግደለን፣ ኦፌኮ ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ዜጋ ስለ አቀላቀለ በህግ እንጠይቃለን። ጀዋር 6 ወር ኖረዋል፣ የአሜሪካ ዜግነት መልሰዋል፣ የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን አሳውቀዋል ታድያ ው/ሪቱ ምን ፈልጋ ነው?

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጎራ ለይቶ አንዱ የሚጣልበት መንገድ መፈለግ እንጂ ስለ እራሱ ጠንቅቆ የሚያቅ ፖለቲካኛ ቁጥር ስፍር የለም። ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መጀመሪያ ምርጫ ቦርድ ላይ ስትሾም አሜሪካዊ ዜግነቷን መልሳለች ወይስ አልመለሰችም ተብሎ የጠየቀ አንድም ሰው አልነበርም። ይሁንና አሜሪካዊው ምርጫ ቦርድ በምን ሞራል ነው የጀዋር መሀመድ ዜግነት ለማረጋገጥ ደብዳቤ የምፅፈው?

በአጠቃላይ የብርቱካን ሚደቅሳ የኢትዮጵያዊ ዜግነቷ ይረጋገጥ እና ከዚያ በኃላ ወደ ጀዋር መሀመድ እናልፋለን። ለመሆኑ ብርቱካን ሚደቅሳ ድሮም የልሙጥ ፖለቲካ አራማጅ ነበረች አይፈረድባትም። አፈትልኮ የወጣ መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ በእርግጠኝነት ብርቱካን ሚደቅሳ አሜሪካዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለችም።

Image may contain: 1 person, closeup

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *