ከዚህ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከወላይታ ተወካዮች ጋር በተወያየበት ወቅት 5 አባላት ያሉት ኮሚቴ ስጡኝ ብልም በወቅቱ የነበሩ ተወካዮች እኛ የመምረጥ ስልጣን የለንም ማለታቸው አይዘነጋም -WDC | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar

ከዚህ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከወላይታ ተወካዮች ጋር በተወያየበት ወቅት 5 አባላት ያሉት ኮሚቴ ስጡኝ ብልም በወቅቱ የነበሩ ተወካዮች እኛ የመምረጥ ስልጣን የለንም ማለታቸው አይዘነጋም -WDC

ከዚህ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከወላይታ ተወካዮች ጋር በተወያየበት ወቅት 5 አባላት ያሉት ኮሚቴ ስጡኝ ብልም በወቅቱ የነበሩ ተወካዮች እኛ የመምረጥ ስልጣን የለንም ማለታቸው አይዘነጋም -WDC

ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በነበራቸው ስብሰባ ከወላይታ የተወከሉ 5 አባላት እንዳለ አሳውቀዋል። እነሱም፦

1. ዶ/ር ቀለሙ ደስታ
2. አቶ አሸናፊ ከበደ
3. አቶ አበበ ዘለቀ
4. ዶ/ር ዮሐንስ አብርሃም
5. አቶ አክሊሉ ዶግሶ
6. አቶ ብርሃኑ ተስፋዬ

ይህ ኮሚቴ በምን መስፈርት እንደተመረጡና ማን እንደመረጣቸው የሚታወቅ ነገር የለም። የወላይታ ህዝብ ጥያቄ በወላይታ ዞን ምክርቤት በኩል በግልጽ ቋንቋ የተገለፀ ሲሆን ከዚህ ውጭ ምንም አይነት ጥያቄ የለንም። በመሆኑ ኮሚቴ መመስረት አያስፈላጊ አይደለም። ይህን ከግንዛቤ አስገብተን ለነዚህ የኮሚቴ አባላት የወላይታ ህዝብ ራሳቸውን ከኮሚቴው እንዲያገሉ ጥሪ ያቀርባል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *