ሰላም ሚኒስትር የሚዲያ ሽፋንን የሚዲያ ሽፋንን ለመጠየቅ ያወጣው ማስታወቂያ | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar

ሰላም ሚኒስትር የሚዲያ ሽፋንን የሚዲያ ሽፋንን ለመጠየቅ ያወጣው ማስታወቂያ

ለሁሉም የሚዲያ ተቋት


ጉዳዩ ፡- የሚዲያ ሽፋንን ይመለከታል


የሰላም ሚኒስቴር የሃገራችን ሠላም ለማረጋገጥና የህግ የበላይነትን ለማስከበር የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ይህ ተግባር በዜጎች ዘንድ እንዲደርስና ለሰላም ሁሉም በባለቤትነት አድርጎ እንዲቀሳቀስ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር መድረኮችን በመፍጠር ውይይቶችን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በንግድ ላይ ከተሰማሩት የማህበረህበረሰብ ክፍሎች ጋር “የነጋዴ ማህበረሰብ ለሀገራዊ የሰላም ግንባታ “በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 በካፒታል ሆቴል በመገኘት የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡልን የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን ፡፡

የሰላም ባለቤት እርስዎ ነዎት!

Selam Minister

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *