የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቀ | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቀ

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቀ፡፡

በዚህም መሠረት ፦

 1. ኢ/ር እንዳወቅ አብጤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ
 2. ኢ/ር ሰናይት ዳምጠው የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
 3. ወ/ሮ ነጂባ ሐክመል የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
 4. አቶ ሺሰማ ገ/ስላሴ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
 5. አቶ አብዱልቃድር መሃመድ የአቃቤ ህግ ቢሮ ኃላፊ
 6. ወ/ሮ ኤፍራ አሊ የባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
 7. አቶ ሐይሉ ሉሌ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
 8. አቶ ዘላለም ሙላት የትምህርት ቢሮ ኃላፊ
 9. ኢ/ር ደመላሽ ከበደ የኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
 10. አቶ ስጦታው አከለ የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
 11. አቶ ነጋሽ ባጫ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ
 12. አቶ ይመር ከበደ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ኃላፊ
 13. አቶ ሙሉጌታ ተፈራ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ
 14. አቶ አብዱልፈታ ዩሱፍ የንግድ ቢሮ ኃላፊ
 15. አቶ አዱኛ ደበላ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ
 16. አቶ አብርሃም ታደሠ የወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ
 17. አቶ ዋቁማ አበበ የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
 18. አቶ ታምራት ዲላ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
 19. አቶ ተዘራ ገ/እግዚአብሄር የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *