ጃል መሮ ዲሪባ አርቆ የሚያስብ ጀግና የኦሮሞ ታጋይ ነው - OROMIYAA TIMES | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar

ጃል መሮ ዲሪባ አርቆ የሚያስብ ጀግና የኦሮሞ ታጋይ ነው – OROMIYAA TIMES

ጃል መሮ ዲሪባ አርቆ የሚያስብ ጀግና የኦሮሞ ታጋይ ነው – OROMIYAA TIMES

Jaal Marroo Dirribaa

ጃል ማሮ ማለት አንተ የ40 እና የ50 አመት ትግልህን ለማንም መንገደኛ ካድሬ አስረክበክ እየጨበጨብክ ወደ ቤትህ ስትገባ አይሆንም ብሎ የተቃወመ እና ትግልህንና የትግልህን ፍሬ ሊመልስ እየሰራ ያለ

አንተ ተደምረናል ተደመሩ እያልክ ከጠላትህ ጋር የሱን ባንዲራ ለብሰክ በየጓዳናዉ በየአደባባዩ ስትጨፍር ገና ነፃ አልወጣንም ብሎ አስቀድሞ የነገረክ ዛሬም ለእዉነተኛ የኦሮሞ እና የኦሮሚያ ነፃነት እየታጋለ ያለ ክብርህንና ማንነትህን ለማስጠበቅ እየታጋለ ያለ ጀግና ነዉ!!!!

ጃል ማሮ♥
ጃል ማሮ♥

Credit: Sankor Fida

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *