የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር! | OROMIYAA TIMES
Skip to toolbar

የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር!

የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር!

#የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሬታሪ ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን:- “ከታገቱት 27 ተማሪዎች 21 አስለቅቀን ሌላ 6 ይቀሩናል፡፡”

#ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን:- “እንደ ሃገር ከገጠሙን ችግሮች ውስጥ የተማሪዎች መታገት ዋነኛው ነው፡፡”

#ኮምሽነር እንዳሻው ” የታገቱት ልጆች የት እንዳሉ እናውቃለን::”

#ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ:-” የታገተ ተማሪ አለ ብሎ መንግስት አያምንም። ፈልገን አስሰን ያገኘነው ነገር የለም። ታግተዋል ከተባሉት ውስጥ ግማሹ ተማሪ አይደለም፤ ግማሹ ቤተሰቡ ጋር ነው። ሙሉ በሙሉ ስለ እገታው በሚባለው ልክ ትክክል እንዳልሆነ እናውቃለን።”

Oromia Standard

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *