ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር

ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር የጅምላ እስራት (Mass-Arrest)፣ የስቪል ሰዎች ግድያ፣ ህዝብን ለይቶ የብዙሃን መገናኛ አገልግሎቶችን ማቋረጥ፣ ተማሪዎችን ለይቶ ከዩንቨርሲቲ ማበረር፣ ወታደራዊ አስተዳደር (command post) እና በአጠቃላይ በ2012 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ዋዜማ ላይ በኦሮሚያ እየተፋፋመ ያለዉ ፖለቲካዊ አፈና በእጅጉ ያሳስበናል፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በሀገሪቱ ዉስጥ የህዝቦች ነፃነት እና የድሞክራሲ ስርዓት ግንባታን እዉን ለማድረግ ሰላማዊ የፖለቲካ …

ጋዜጣዊ መግለጫ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር Read More »