Chala Dandessa, Author at OROMIYAA TIMES | Page 3 of 12
Skip to toolbar

Chala Dandessa

ኤምባሲው በኬንያ የተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መብታቸው እንዲከበርና ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰራ ነው

ኤምባሲው በኬንያ የተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መብታቸው እንዲከበርና ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰራ ነው ኤምባሲው በኬንያ የተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መብታቸው እንዲከበርና ለሀገራቸው ለማብቃት እየሰራ ነው። ባለፉት ስድስት ወራት ከህገወጥ የሰዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ 300 የሚሆኑ ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመለሰ ሲሆን በተለያዩ ጥፋቶች ተፈርዶባቸው ታስረው የሚገኙትንም ለማስፈታት ጥረት እያደረገ ይገኛል። በኬንያ የኢፌዲሪ ባለሙሉ …

ኤምባሲው በኬንያ የተለያዩ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መብታቸው እንዲከበርና ወደ ሀገር ለመመለስ እየሰራ ነው Read More »

Ummatni Filatee kan bakka buufate akka hin qabne paarlamaan har’aa ragaadha

Ummatni Filatee kan bakka buufate akka hin qabne paarlamaan har’aa ragaadha Ummanni Oromoo miseensa paarlaamaa isaaf dubbatu ammallee akka hin qabaatin, oolmaa walga’ii mana maree addaa har’aarraa ifatti hubachuun ni danda’ama. Dhimmi rakkoo nageenyaa ummata Oromoo Kibbaa fi Lixa Oromiyaa ajandummaan hin kaane. Dhuguma achi keessaa miseensa quuqamaa osoo qabaatee, eeyyamaa fi beekamtii mana marichaatin …

Ummatni Filatee kan bakka buufate akka hin qabne paarlamaan har’aa ragaadha Read More »

የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር!

የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር! #የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሬታሪ ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን:- “ከታገቱት 27 ተማሪዎች 21 አስለቅቀን ሌላ 6 ይቀሩናል፡፡” #ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን:- “እንደ ሃገር ከገጠሙን ችግሮች ውስጥ የተማሪዎች መታገት ዋነኛው ነው፡፡” #ኮምሽነር እንዳሻው ” የታገቱት ልጆች የት እንዳሉ እናውቃለን::” #ጠቅላይ …

የተማሪዎች እገታ ድራማ ነው፤ ኦሮሞን የማዳከም፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የማስነሳት ዘመጃ ነው ያልነው ለዚህ ነበር! Read More »

Jimmaanis Filmaanni Ni barbaachisa – Umar Tahir

Jimmaanis Filmaanni Ni barbaachisa – Umar Tahir Sochiin Amma godhamaa jiru Akka hamaa Hawaasa keenya diiguuf deemaa jira. Ummata Sammuu wolabaa afuura jibbaatiin faaltanii Deebiftanii akka kaleessaatti gabroomsitanii itti Xabachuuf Shirri Xaxaa jirtan isin Nyaataa of beekkadhaa… Siyaasa Jibbaa dhiifnee bira dabarre jenne sana keessaa bahuu dadhabdanii akka gaafa Muktaar kadir Sanatti sochii farra dimokraasii …

Jimmaanis Filmaanni Ni barbaachisa – Umar Tahir Read More »

Najjootti waraanni  mootummaa dubrii Obbo Baqqalaa Garbaa lama manuma isaanitti haadha fuulduratti ajjeeseera

Najjootti waraanni  mootummaa dubrii Obbo Baqqalaa Garbaa lama manuma isaanitti haadha fuulduratti ajjeeseera. Wanni nama raaju ajjeechaan Wallaggatti hammaatee geggeeffamaa jiru kun bakka lolli homaatuu hin jirretti namootuma hidhannoo hin qabne irratti geggeeffamaa jira. Humnoonni hidhatan wal rukutaa hin jiran. Nama nagayaatu ajjeefamaa jira. Soldiers of Ethiopia PM Abiyi Ahmed a#Nobel_Peace_Prize_WinnerHave killing Cousis of Opposition …

Najjootti waraanni  mootummaa dubrii Obbo Baqqalaa Garbaa lama manuma isaanitti haadha fuulduratti ajjeeseera Read More »

Ethiopia’s leader promised to protect freedom of expression. But he keeps flick -CNNing the internet kill switch

Ethiopia’s leader promised to protect freedom of expression. But he keeps flicking the internet kill switch   (CNN)Abel Wabella is no stranger to the dangers of pursuing digital activism in Ethiopia. In 2014 he was charged under a controversial anti-terrorism law, which has been described as providing the state with “unnecessarily far-reaching powers” by Amnesty …

Ethiopia’s leader promised to protect freedom of expression. But he keeps flick -CNNing the internet kill switch Read More »

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል – የኦነግ መግለጫ

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል !(የኦነግ መግለጫ – ጥር 23, 2012 ዓ.ም.) ከምዕራብ ኦሮሚያ (የወለጋ ዞኖች) ቴሌፎንና ኢንተርኔትን የመሳሰሉት የመገናኛ አገልግሎቶች በመንግስት ከተቋረጡ 1 ወር ኣለፈ። ከዚህም የተነሳ የዕለት ተዕለት ክስተቶችን በጊዜዉ ከነበቂ መረጃ ጋር ማግኘት አዳጋች ብሆንም እንኳ የመንግስት ወታደሮችና ታጣቂዎች በሰላማዊ (ትጥቅ-ኣልባ) ዜጎች ላይ …

በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ አካል ምርመራ ልደረግበት ይገባል – የኦነግ መግለጫ Read More »

ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በመጠርጠር በአዲስ አበባ የተያዙት ለለውጡ ሲባል እንዲለቀቁ መወሰኑን ገልጿል

ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በመጠርጠር በአዲስ አበባ የተያዙት ለለውጡ ሲባል እንዲለቀቁ መወሰኑን ገልጿል ክልሎች ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት 1,596 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረብ አልቻልኩም ብሏል በርካታ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረና እያስጨነቀ የሚገኘውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መታገት አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጥ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጠየቀው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ‹‹ተጣርቶ ቢገለጽ ጥሩ ነው፤›› የሚል ምላሽ ሰጠ። የፌዴራል ጠቅላይ …

ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በመጠርጠር በአዲስ አበባ የተያዙት ለለውጡ ሲባል እንዲለቀቁ መወሰኑን ገልጿል Read More »

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ በተከሰተ ናዳ የ4 ሠዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ በተከሰተ ናዳ የ4 ሠዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀጥር 22/2012ዓ.ም፦ የወረዳው አርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግላ ግርማ ለጋሞ ዞን ሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት እንደገለፁት ጥር 22/2012ዓ.ም በወረዳው ገፄ ቀበሌ ጧት ከ12:00 እስከ 1:00 ሰዓት በጣለ ከባድ ዝናብ በተከሰተ ናዳ 2 ወንዶችና 2 ሴቶች ሲሞቶ 2 ሴቶች ላይ …

በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ በተከሰተ ናዳ የ4 ሠዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ Read More »

Ethiopian Institute of Ombudsman said government offices are closing doors on the media and restricting access to information

Ethiopian Institute of Ombudsman said government offices are closing doors on the media and restricting access to information. The Institute also requested the incumbent to find lasting solutions for the religion-based violence that has been repeatedly occurring in various parts of the country. According to the press release the Institute sent to the Ethiopian Press …

Ethiopian Institute of Ombudsman said government offices are closing doors on the media and restricting access to information Read More »